Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው

O Nafqotie Kebrehen Mayet New

2014 · ትራክ 6 · 3:04 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ጆሮዬን ክፈትና ድምጽህን አሰማኝ

ዓይኖቼንም አብራና ክብርህን አሳየኝ

ከአንተ ጋራ እንድሆን ከአንተም ጋራ እንድውል

ውሰደኝ ሚስጥር ቦታ ወደ ውስጠኛው ክፍል

ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው

ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው

ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው

ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው

በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው (፬x)

ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው

ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው

ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው

ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው

በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው (፰x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ