Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ዋላ ወደ ውኃ

Wala Wede Weha

2014 · ትራክ 4 · 4:16 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ዋላ ወደውኃ

ምንጭ እንደምትናፍቅ

ነፍሴ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x)

ፊትህን ለማየት

ክብርህን ለማየት

ስራህን ለማየት (፪x)

ምህረትህ ከሕይወት ይሻላልና

ከሕይወት ይሻላልና

ከሕይወት ይሻላልና

ከሕይወት ይሻላልና (፪x)

የተመረጥህ ነህ የተወደድህ

ከእልፍ አዕላፋት አብልጠህ የተሻልህ

የአንተ ህልውና ብቻውን ይበቃል

ከማር ወለላም ይልቅ ፍቅርህ ይመረጣል (፪x)

ፍቅርህ ይመረጣል (፫x) ኦ ፍቅርህ ይመረጣል

ፍቅርህ ይመረጣል (፫x) ኦ ፍቅርህ ይመረጣል

ምህረትህ ከሕይወት ይሻላልና

ከሕይወት ይሻላልና (፫x)

ዋላ ወደውኃ

ምንጭ እንደምትናፍቅ

ነፍሴ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x)

ፊትህን ለማየት

ክብርህን ለማየት

ስራህን ለማየት (፪x)

ምህረትህ ከሕይወት ይሻላልና

ከሕይወት ይሻላልና (፯x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ