ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ
Men Aderg Zend Tewedaleh
2014 · ትራክ 11 · 4:21 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ክብሩን ጥሎ እስከመስቀል ሞት እንደታዘዘህ እንደኢየሱስ
ረብ ያልነውን ትምክህቱን እንደተወልህ እንደፓውሎስ
በገዛ ዘመኑ ታዞ ሃሳብህን እንዳገለገለህ እንደዳዊት
አዝማች · Chorus
አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ
ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ
አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ
ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ
ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ (፬x) ትወዳለህ
ቁጥር 2 · Verse 2
በግብጽ ካለው ክብር ይልቅ ሙሴ መከራውን መረጠ
ብድራቱን ትኩር ብሎ ተመልክቶ ያንን አስመለጠ
ለሃሳብህ ታዞ መንገድህን ይዞ እስከመጨረሻው ተከትሎህ ሮጠ
አዝማች · Chorus
አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ
ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ
አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ
ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ
ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ (፮x) ትወዳለህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ