Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እረዳሻለሁ

Eredashalehu

2024 · ትራክ 7 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ውጪ ብሎ አስወጥቶኝ ከኖርኩበት ቀዬ ሰፈር

ሊሰራብኝ ገንዘብ ሊያደርገኝ

ለእርሱ ስራ ለእርሱ ክብር

ከዳር ማድረስ ሳይችል ቀርቶ

ጥሎኝ አይሄድ በበረሀ

የአመንኩትን አውቀዋለሁ

አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x)

አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x)

ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና

አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x)

ለነገም አመንኩት ልቤ እርሱ ራር ፀና

ልቤ እርሱ ጋር ፀና (፬x)

ልቤ እርሱ ጋር ፀና

ልቤ እርሱ ጋር ፀና

ትናንት ሲደግፈኝ አይቻለሁና

ልቤ እርሱ ጋር ፀና (፪x)

ልቤ እርሱ ጋር ፀና (፪x)

ያለኝ እውነት ሆኖ እያለ

መልካምነቱንም ፍጥረት እያወቀ

እንደተረሳሁ እንደተወኝ

እንደማያየኝ እንደጣለኝ

ያ ክፉ ጠላቴ ብዙ ብዙ ዋሽቶኛል

እውነታውን ግን ቃሉ ነግሮኛል (፪)

እረዳሻለሁ አግዝሻለሁ

በፀናች ክንዴ ደግፍሻለሁ

ልብሽ ቤቴ ነው የኔ የአንቺ ነው

ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው

ሁኔታ የሚለው ሌላ ሌላ ነው

ቃሉ ያለኝ ግን አይዞሽ ነው

ሁኔታ የሚለው ሌላ ሌላ ነው

ቃሉ ያለኝ ግን በርቺ ነው

እረዳሻለሁ አግዝሻለሁ

በፀናች ክንዴ ደግፍሻለሁ

ልብሽ ቤቴ ነው የኔ የአንቺ ነው

ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው

ጠላቴ ያለው ሁሉ ውሸት ነው

ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው

ጠላቴ ያለው ሁሉ ውሸት ነው

ቃሉ ያለኝ ግን እውነት ነው

እቀጥላለሁ ገና እሄዳለሁ

እጁ ይዞኛል ምን እሆናለሁ

እቀጥላለሁ ገና እሄዳለሁ

ተሸክሞኛል ምን እሆናለሁ

ብዙ ብዙ መልካም ነገር

ብዙ ብዙ በጎ ነገር

ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር

ትናንቴ ላይ አርጎልኛል (፪x)

አመሰግነዋለሁ (፬)

አመሰግነዋለሁ (፬)

ቅኔዬ አልሻገተ ትውልድ አላለፈው

ገና በልጅነት በልቤ ያኖረው

ከአፉ በወጣው ቃል የተፃፈ ነገር

እርጅና አያውቀውም ይህ ሰማይ ይናገር (፪x)

አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x)

ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና

አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x)

ለነገም አመንኩት ልቤ እርሱ ራር ፀና

ልቤ እርሱ ራር ፀና (፰x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ