ገናና ነህ
Genana Neh
2013 · ትራክ 13 · 5:59 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ገናና ገናና ነው (፬x)
የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው
በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው
በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
ቁጥር 1 · Verse 1
ኧረ እንዴት እንዴት ላምልከው
እንዴት እንዴት ላምልከው (፫x)
ከዚህ በላይ ይገባዋል ክብሬን ብጥል ያንስበታል
ሞቴን ለወሰደ ጌታ አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፪x)
አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፬x)
እስቲ የማን ጀግና ባሕሩን ከፈለ
እስቲ የማን ጀግና ፈረሰኛ ጣለ
እስቲ የማን ጀግና ነው ግብጽን ተበቀለ
ኢየሱስ ብቻ ነው በክብር ከፍ ያለ
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና
ዙፋኑ የጸና (፬x)
አዝማች · Chorus
ገናና ገናና ነው (፬x)
የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው
በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው
በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
እስቲ የማን ጀግና ሞትን አሸነፈ
እስቲ የማን ጀግና ጨለማ ገፈፈ
እስቲ የማን ጀግና ሲዖልን ድል ነሳ
ኢየሱስ ብቻ ነው የይሁዳ አንበሳ
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው
ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና
ዙፋኑ የጸና (፬x)
አዝማች · Chorus
ገናና ገናና ነው (፬x)
የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው
በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው
በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
ከሁሉ በላይ (፫x)
የእኔ ጌታ ነው የበላይ (፪x)
ከሁሉ በላይ (፫x)
የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፬x)
ኧረ እንዴት እንዴት ላምልከው
እንዴት እንዴት ላምልከው (፫x)
ከዚህ በላይ ይገባዋል ክብሬን ብጥል ያንስበታል
ሞቴን ለወሰደ ጌታ አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፪x)
አምልኮ አለኝ በዕልልታ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ