Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ሕይወቴን አረሰረስከው

Hiwotien Aresereskew

ትራክ 8 · 3:59 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው (፫x)

ኢየሱስ ሕይወቴን አረሰረስከው (፪x)

እስራቴ በአንተ ተጠግኗል

መከፋቴ ከእኔ ተወግዷል

ደስ እያለኝ ዛሬ እቀኛለሁ

ላከበርከኝ ክብርን እሰጣለሁ

ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው (፫x)

ኢየሱስ ሕይወቴን አረሰረስከው (፪x)

ባዶነቴ ዛሬ በአንተ ሞልቷል

ሥምህ እንደ ዘይት ውስጤ ፈሷል

በሃሩርም ጥላ ሆነኸኛል

ጌታ ኢየሱስ ላመልክህ ይገባኛል

ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው (፫x)

ኢየሱስ ሕይወቴን አረሰረስከው (፪x)

ሥምህ ለእኔ ጋሻ ጦር ሆኖኛል

ከለላዬ ሆኖ ያጽናናኛል

ጠላት ከቶ ወደ እኔ አይቀርብም

የሥምህ ዘይት ጠላትን አይስትም

ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው (፫x)

ኢየሱስ ሕይወቴን አረሰረስከው (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ