Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ከለላዬ

Kelelayie

ትራክ 1 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ዛሬም አለኝ ምሥጋና ሆ

ዛሬም አለኝ ምሥጋና

አምላኬ እኮ ነው ገናና

ገናና አዎ ዛሬም ገናና (፫x)

ኢየሱስ ገናና (፪x)

ከለላዬ የእኔ አለኝታ

በአንተ አለፍኩት ስንቱን ጌታ

በአንተ አለፍኩት አዎ ስንቱን ጌታ (፪x)

ንጉሥ ያከብረው ዝነድ እርሱ ለወደደው (፪x)

ይህ ይደረጋል ከልካይ ኧረ ማነው (፪x)

በንጉሥ ፈረስ ላይ ያስቀምጠውና (፪x)

ይሸላልመዋል ዘይት ቀባና (፪x)

ከለላዬ የእኔ አለኝታ

በአንተ አለፍኩት ስንቱን ጌታ

በአንተ አለፍኩት አዎ ስንቱን ጌታ (፪x)

በጉልበትህ ጽናት ሁሉን የምትገዛ (፪x)

አንተ አይደለህም ወይ የዓለም ሁሉ ቤዛ (፪x)

ዛሬም ተማምኜ በጥላህ አድራለሁ (፪x)

ንተ እያለህልኝ ኧረ ምን እሆናለሁ (፪x)

ከለላዬ የእኔ አለኝታ

በአንተ አለፍኩት ስንቱን ጌታ

በአንተ አለፍኩት አዎ ስንቱን ጌታ (፪x)

ወሮታው ምን ይሆን ለአምላኬ ውለታ (፪x)

እስኪ ከፍ አድርጉልኝ ኢየሱሴን በዕልልታ (፪x)

ወሮታው ምን ይሆን ለአምላኬ ውለታ (፪x)

እስኪ ከፍ አድርጉልኝ ኢየሱሴን በዕልልታ (፪x)

ጭብጨባም ለጌታ (፪x) አዎ ዕልልታም ለጌታ (፪x)

ጭብጨባም ለጌታ (፪x) አዎ ዕልልታም ለጌታ (፪x)

ጭብጨባም ለጌታ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ