Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

መልካምነትህን

Melkamenetehen

2007 · ትራክ 6 · 4:03 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ምሥጋናዬ ለአንተ ነዉ

ለአንተ ነዉ (፬x)

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ምሥጋናዬ ለአንተ ነዉ

ለአንተ ነዉ (፬x)

መልካምነትህን አወራለሁ (፬x)

በተስፋ ለሚጠብቁህ

በየዕለቱ ደግሞ አንተን ለሚሹህ

ታውቃለህ የሚታመኑህን

ታጠግባቸዋለህ መልካምነትህን

መልካምነትህን አወራለሁ (፬x)

በመከራ ቀን መሸሸጊያ

ተስፋዬ ነህ የእኔ መመኪያ

ብቆጥረው ብዘረዝረው

ከቁጥር በላይ ነው አንተ ያረከው

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ምሥጋናዬ ለአንተ ነዉ

ለአንተ ነዉ (፬x)

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ክብሩ ጌታ ለአንተ ነዉ

ውሰደዉ (፪x) ዛሬም ምሥጋናዬ ለአንተ ነዉ

ለአንተ ነዉ (፰x)

መልካምነትህን አወራለሁ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ