ያልፋል
Yalfal
2007 · ትራክ 10 · 5:05 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ያልፋል ሁሉም ያልፋል
ያልፋል ይህም ያልፋል
ያልፋል ሁሉም ያልፋል ፤ ያልፋል
ያልፋል ሃዘን ያልፋል
ያልፋል ደስታም ያልፋል
ያልፋል ሁሉም ያልፋል ፤ ያልፋል
የማታልፍ ጌታ ሁሌ ያው የሆንክ
አንተ ብቻ ነህ ጸንተህ ምትኖር (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ዞር ብዬ አሰብኩትና ያለፍኩትን ብዙ ጐዳና
ቀና ብዬ አንተን ግን ሳይ
አላልፈክም እኮ ያው በዙፋንህ
ያው በዙፋንህ ጌታዬ ያው
በዙፋንህ አሃ/ኦሆ (፪x)
አዝማች · Chorus
ያልፋል ሁሉም ያልፋል
ያልፋል ይህም ያልፋል
ያልፋል ሁሉም ያልፋል ፤ ያልፋል
ያልፋል ሃዘን ያልፋል
ያልፋል ደስታም ያልፋል
ያልፋል ሁሉም ያልፋል ፤ ያልፋል
የማታልፍ ጌታ ሁሌ ያው የሆንክ
አንተ ብቻ ነህ ጸንተህ ምትኖር (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ከንፈሬን አልከለክልም አንደበቴ ለአንተ ዝም አይልም
ከልቤ አከብረዋለሁ ፈቅጄም አመልክሃለሁ
ክብር ለአንተ (ኦሆሆሆ) ሞገስ ለአንተ (አሃሃሃ) ሞገስ ለአንተ ነው
ምሥጋና ለአንተ (ኦሆሆሆ) ክብር ለአንተ (አሃሃሃ) ክብር ለአንተ ነው
የማመልከው ጌታ እርሱ ትልቅ ነው
ሁሉን በሥልጣኑ የሚያስተዳድረው
ባለዝና ሥሙ የተፈራ
እግዚአብሔር ነው ዛሬም ገናና
ዛሬም ገናና ኦሆ ዛሬም ገናና አሃ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ገናና ነው ፤ ገናና ነው
ገናና ነው ጌታ ገናና ነው
በሰማይ በምድር ሥሙ የተፈራ
እርሱ ብቻ ገናና (፪x)
ገናና ነው ጌታ ገናና ነው
ገናና ነው እርሱ ገናና ነው
በሰማይ በምድር ሥሙ የተጠራ/የተፈራ
እርሱ ብቻ ገናና (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ