Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ራርቶልናል

Rartolenal

2007 · ትራክ 3 · 4:44 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እራርቶልናል (፬x)

ቸር ነውና መቼ ይተወናል

ቸር ነውና መቼ ይረሳናል (፪x)

ለረዳን እንዲህ ላቆመን (፪x)

በየዕለቱ ለሚመራን (፪x)

ነፍሳችንን እያፈሰስን (፪x)

ከእግሮቹ ሥር እንሰግዳለን (፪x)

እራርቶልናል (፬x)

ቸር ነውና መቼ ይተወናል

ቸር ነውና መቼ ይረሳናል (፪x)

ባሕሩንም በሥልጣን አዞ (፪x)

ፀጥ አረገው በመሃል ገብቶ (፪x)

ስንጨነቅ የሚራራልን (፪x)

አባት አለን የሚያስብልን (፪x)

እርሱ ስለ እኛ/እኔ ያስባልና ፣ ያስባልና

ተራራውንም ሜዳ አድርጓልና ፣ አድርጓልና (፪x)

ዛሬም አምነዋለሁ

ነገም አምነዋለሁ

ዘለዓለም አምነዋለሁ (፪x)

ያስጨነቀኝ ጠላቴ አላነቃንቅ ያለኝ

እየተከታተለ እረፍትን የሚነሳኝ

የአምላኬ ቃል ሲመጣ ራርቶ ዘንበል ሲልልኝ

ፊቴ የቆመው ተራራ ደልዳላ ሜዳ ሆነልኝ (፪x)

እርሱ ስለ እኛ/እኔ ያስባልና ፣ ያስባልና

ተራራውንም ሜዳ አድርጓልና ፣ አድርጓልና (፪x)

ዛሬም አምነዋለሁ

ነገም አምነዋለሁ

ዘለዓለም አምነዋለሁ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ