Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ተፈፀመ

Tefetseme

2005 · ትራክ 4 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ጥንቅቅ አድርጐ ስራዬን ሰራልኝ (ተፈፀመ)

እዳዬን በደሙ አወራረደልኝ (ተፈፀመ)

እውነትና ምሕረቱም ተስማሙልኝ (ተፈፀመ)

ዘላለመ በርሱ ቀን ተወሰነልኝ (ተፈፀመ)

የማረፊያ አረገው ዘላለሜን የማረፍያ አረገው (፫x)

የደም ላብ እያላበው ፍቅር ግድ ስላለው (፪x)

እንወደው ዘንድ እንኳ ደምግባት እስኪያጣ (ተፈፀመ)

የህማም ሰው ሆነ በደዌ ተመታ (ተፈፀመ)

እንዲህ ባለመውደድ እንዲህ ባለፍቅር (ተፈፀመ)

እራሱን አሳየኝ አምኜው እንድኖር (ተፈፀመ)

የማረፊያ አረገው ዘላለሜን የማረፍያ አረገው (፫x)

የደም ላብ እያላበው ፍቅር ግድ ስላለው (፪x)

አብ አስቀድሞ በልጁ ወሰነኝ (ተፈፀመ)

ወስኖም መረጠኝ ሊያፀድቀኝ (ተፈፀመ)

የቃሉን ብርሃን በልቤ አበራው (ተፈፀመ)

አድራሻዬን ሊያደርግ በሰማዩ ስፍራ (ተፈፀመ)

የደስታ አረገው ዘላለሜን የደስታ አረገው (፪x)

የእፎይታ አረገው ዘላለሜን የእፎይታ አረገው (፪x)

የደም ላብ እያላበው ፍቅር ግድ ስላለው (፪x)

ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ