ያልከው ይሁን
Yalkew Yehun
2010 · ትራክ 2 · 5:25 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተ ያልከው ይሁን በእኔ ላይ (፬x)
ፍቃድህ ይፈጸም በእኔ ላይ (፬x)
ሁሉን አስረከብኩህ ሕይወቴን ሰጠሁህ
አንተ ያልከው ብቻ ይሁን ተስማማሁ
ያለኝን ውሰደው አንተው ታይበት
የእኔ ነው የምለው የለኝም ትምክት (፪x)
አዝማች · Chorus
ሁሉ በአንተ ነዉ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሁሉ ካንተ ነዉ (፪x)
የሆነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ
ሁሉ በአንተ ነዉ
ሁሉ ካንተ ነዉ (፪x)
የሆነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ
ቁጥር 3 · Verse 3
ሁሉ ካንተ ባንተ ሆኖልኛልና
እኔ ለእኔ ምለው አይሆነኝምና
ፍቃድህ በጐ ነው ፍጻሜውም ደስታ
አንተ ያልከው ይሁን ይሻለኛል ጌታ (፪x)
አዝማች · Chorus
ሁሉ በአንተ ነዉ
ቁጥር 4 · Verse 4
ሁሉ ከንተ ነዉ (፪x)
የሆነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ