አለው መላ
Alew Mela
2011 · ትራክ 12 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መገመት መብቱ ነው አያልፈውም ብሎ
እኔ ግን አልፋለሁ ገማቼ ቁጭ ብሎ
አውላ ????? ቢያነፋ መርከብ ቢሰበር
ቄሳር ስለኢየሱስ መስማቱ አይቀር
አዝማች · Chorus
እዚሁ እንድትቀር መንገድህን የዘጋ (፪x) ወገቡ ተወጋ
መርዛማው እልፉኝት??? ትላንት የነደፈህ (፪x) ዛሬ ተራገፈ
የያዝከው ኢየሱስ ለሌላው ተረፈ
ለሌላ አለው መላ (፬x)
ማእበሉን አልሰማም ነው ያለኝን ትቼ የጠራኝን ትቼ
ሰይጣን ለምን ይሳቅ ውሃው ላይ ቀርቼ (፪x)
አላማ አለኝ ማእበሉ አያሰጥመኝ
አላማ አለኝ ማእበሉ አያስቀረኝ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሰባት እጥፍ አድርገው እሳት አነደዱ
ታላቁን መምህር ኢየሱስን ሊያስኪዱ
ለጣኦት ከምሰግድ ይብላኝ ይሄ እሳት
ስግደት የሚያምርብኝ ኢየሱሴ ፊት
አዝማች · Chorus
እዚሁ እንድትቀር መንገድህን የዘጋ (፪x) ወገቡ ተወጋ
መርዛማው እልፉኝት??? ትላንት የነደፈህ (፪x) ዛሬ ተራገፈ
የያዝከው ኢየሱስ ለሌላው ተረፈ
ለሌላ አለው መላ (፬x)
ማእበሉን አልሰማም ነው ያለኝን ትቼ የጠራኝን ትቼ
ሰይጣን ለምን ይሳቅ ውሃው ላይ ቀርቼ (፪x)
አላማ አለኝ ማእበሉ አያሰጥመኝ
አላማ አለኝ ማእበሉ አያስቀረኝ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ