Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ማስረሺያዬ

Masreshiyayie

2011 · ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሃዘኔን የረሳሁብህ

ይዤህ ወጥቼ ያላፈርኩብህ

ለቅሶዬን የረሳሁብህ

ይዤህ ወጥቼ ያላፈርኩብህ

ማስረሺያዬ (፫x) ማስረሺያዬ (፫x)

ማስረሺያዬ (፬x)

እናት ከእናትም በላይ ነው

አባት ከአባትም በላይ ነው

ማን ልበለው ኧረ ማን (፪x)

ኧረ ማን ልበለው ኧረ ማን (፪x)

ወንድም ጋሼ አልኩት

መከታዬ አልኩት

ተመቸኛ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ

ሳለቅስ የደረሰ እንባዬን የአበሰ

ሰዎች ሲርቁኝ እኔ አለሁልህ ያለኝ

ጉድጓዱን አሻገረኝ (፪x)

ከመንገድ ላይ አነሳኀኝ

ያለእድሜዬ አከበርከኝ ሰው አደረከኝ

ከትልልቅ ሰዎች ጋራ አደባለከኝ (፪x)

እድሜዬ አይፈቅድልኝ ጊዜም አይፈቅድልኝ

ሁኔታው አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ አይፈቅድልኝ

ሰው ያደረከኝ አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ (፬x)

እድሜዬ አይፈቅድልኝ ጊዜም አይፈቅድልኝ

ሁኔታው አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ አይፈቅድልኝ

ምን እላለሁ ምን እላለሁ

አመሰግናለሁ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ