እድለኛ ነኝ
Meleket Alegn
2011 · ትራክ 6 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የሞት መላእኩ በበር ስላለፈ
የግብጻውያን በኩር ሁሉ ተራገፈ
ሞት ቤቴ አልገባ አልተወጋ ጐኔ
ለምልክት ረጭቶት ደሙን በጉ በእኔ
አዝማች · Chorus
ያለፈው ዐይነካካኝም የተመኘኝ አያገኘኝ
ሟርተኛው አየነካካኝም ደጋሚው አያገኘኝ
ምልክት አለኝ (፬x) ልዩነት አለኝ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አንድ ዕውቀት ገባብኝ አገኘኝ በሙሉ
ይገለኛል የሚል ሳርና ቅተሉ
የገዳዬን ዱላ እንደፈራሁ አይቶ
ቀስቅሶ አስመለጠኝ ምልክትን ሰጥቶ
ያገኘኝ ሁሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
ያገኘኝ በሙሉ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) (፪x)
ያገኘኝ በሙሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
ሞት እንዳይስቅብኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ሲኦል እንዳይዘኝ መንግሥተ ሰማይ
ምድራዊ እርካታን ያጣሁ ቢመስለኝ
የዋጋ ተመን ግን ሰቅያለው
አዝማች · Chorus
ያለፈው ዐይነካካኝም የተመኘኝ አያገኘኝ
ሟርተኛው አየነካካኝም ደጋሚው አያገኘኝ
ምልክት አለኝ (፬x) ልዩነት አለኝ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ያገኘኝ ሁሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
ያገኘኝ በሙሉ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) (፪x)
ያገኘኝ በሙሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
አዝማች · Chorus
ያለፈው ዐይነካካኝም የተመኘኝ አያገኘኝ
ሟርተኛው አየነካካኝም ደጋሚው አያገኘኝ
ምልክት አለኝ (፬x) ልዩነት አለኝ (፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ያገኘኝ ሁሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
ያገኘኝ በሙሉ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ) (፪x)
ያገኘኝ በሙሉ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ደም አለብኝ)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ