ገረመኝ መዳኔ
Geremegn Medanie
2011 · ትራክ 4 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ይሄን ብይዝ ያረካኛል
እሱን ይዞ ሌላ ይመኛል
አዲስ የለም ሁሉም ከንቱ
ሰው አፈር ነው እንኳን ሃብቱ
አዝማች · Chorus
ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
እኮ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
ቁጥር 2 · Verse 2
እኔ ለእኔ አልሆንኩም ያዝልኝ ሕይወቴን
ሞተህ ያዳንክልኝ አንተ ነህ አባቴ
አደራ ሕይወቴን
ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው
መንገዴን ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው
ቁጥር 3 · Verse 3
(ኦሮምኛ) (፫x)
በማላውቀው አገር ጓደኛ
ባይተዋር እንዳልሆን ብቸኛ
ሰበሰብከኝ አባዬ ባለዉለታዬ (፪x)
አዝማች · Chorus
ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው
መንገዴን ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው
ቁጥር 4 · Verse 4
እድሜ ልኩን ለፍቶ ለፍቶ
ሃብት ንብረት ቤቱን ሞልቶ
ጊዜ ሳይሰጥ ለአዳኙ
ሞት ወሰደው አይ ሰው ሞኙ
አዝማች · Chorus
ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
እኮ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው
መንገዴን ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው
ቁጥር 5 · Verse 5
(ኦሮምኛ) (፫x)
በማላውቀው አገር ጓደኛ
ባይተዋር እንዳልሆን ብቸኛ
ሰበሰብከኝ አባዬ ባለዉለታዬ (፪x)
አዝማች · Chorus
ሕይወቴን ከስንቱ ከለልከው
መንገዴን ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ጠበከው
አባት እየሆንከው ወዳጅ እየሆንከው ከስንቱ ከለልከው
ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
እኮ ለእኔ ገረመኝ መዳኔ ለእኔ ደነቀኝ መዳኔ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ