Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አመቱ የኔ ነው

Ametu Yenie New

2011 · ትራክ 7 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የቅባቱ ስርዐት ወዲያው እንዳለቀ

መች ዙፋን ላይ ወጣ ሄደ በግ ጠበቀ

ምድረ በዳ ለፍቶ ንጉሥ ካደረገው

ለተጠቀመበት መከራም እድል ነው

መብቴ ነው (፪x) መግባትስ መብቴ ነው

ኢየሱስ ስላለ አመቱ የኔ/የአንተ ነው (፪x)

አመቱ የኔ ነው (፬x)

በሰፈር አላልፍም አፍሬያለሁ ያልከው

የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ አልቋል ቀና በል ነው

ለእግዚአብሔር ዘምሩ ብድር ያለባችሁ

ድንገት በኢየሱስ የተከፈለላቹህ

መብትህ ነው (፪x) ወግማ መብትህ ነው

ኢየሱስ የባረ ዘበረ ታየ ይኀው??? (፪x)

ዘበረ ታየ ይኀው (፬x)

ሰፈሩን ቢዞሩት ቢሽከረከሩት

ዘልቀው እንዳይገቡ በእሳት ቀጥሮት

ሟርተኛም በለአም ተራራ ይዞራል

እስራኤል በድንኳን አምሮበት ቁጭ ብሏል

መብቴ ነው (፪x) መግባትስ መብቴ ነው

ኢየሱስ ስላለ አመቱ የአንተ ነው (፪x)

አመቱ የእኔ ነው (፬x)

መብትህ ነው (፪x) ወግማ መብትህ ነው

ኢየሱስ የባረ ዘበረ ታየ ይኀው (፪x)

ዘበረ ታየ ይኀው (፮x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ