አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ
Ante Becha Sew Tadergaleh
2006 · ትራክ 7 · 6:20 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ
አንተ ብቻ ትለዉጣለህ
አንተ ብቻ ትሸከማለህ
አንተ ብቻ አሃ ታሳርፋለህ ታሳርፋለህ
ለዘለዓለም ተመስገን
ክበር ክበር ኢየሱስ ክበር
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ቁጥር 1 · Verse 1
ማነው እንዳንተ ጌታ ኢየሱስ
የልብን ስብራት ቁስል ሚፈውስ
ስብራት ሚጠግን መልካም መዓዛ አለው
ስምህ ብቻውን ፍፁም መዳህኒት ነው
ተባረክ ተባረክ እያሱስ ተባረክ (፪x)
በእርባን እንዲፈታ ኢየሱስ ታሰርህ
አቅም እያለህ ደካማ መሰልህ
ጻዲቁ ኢየሱስ መስቀል ላይ ውለህ
በፍቅርህ ብቻ ስንቱን እረታህ
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (፪x)
አዝማች · Chorus
አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ
አንተ ብቻ ትለዉጣለህ
አንተ ብቻ ትሸከማለህ
አንተ ብቻ አሃ ታሳርፋለህ ታሳርፋለህ
ለዘለዓለም ተመስገን
ክበር ክበር ኢየሱስ ክበር
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ቁጥር 2 · Verse 2
አየሁኝ እኔም አየሁኝ
አየሁኝ እኔም አየሁኝ ለክብርህ ተንበረከኩኝ
ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ
ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ ለፍቅርህ ተንበረከኩኝ
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ቀራጭ አመንዝራ ብለህ ሳትለይ
ከእስራት ልትፈታ የምትጐበኝ
በደምህ እያነጻህ ታሪክ የምትለውጥ
አንተ ብቻ ነህ ሰላምን የምትሰጥ
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (፪x)
አየሁኝ እኔም አየሁኝ
አየሁኝ እኔም አየሁኝ ለክብርህ ተንበረከኩኝ
ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ
ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ ለፍቅርህ ተንበረከኩኝ
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ተስፋ ለቆረጠው ተስፋ ትሆናለህ
የተሰወረውን ሁሉ ትገልጻለህ
ኃይልም ለሌለው ብርታት ትሆናለህ
አንተ ብቻህን ድንቅን ታደጋለህ
ተባረክ ተባረክ እያሱስ ትባረክ (፪x)
አዝማች · Chorus
አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ
አንተ ብቻ ትለዉጣለህ
አንተ ብቻ ትሸከማለህ
አንተ ብቻ አሃ ታሳርፋለህ ታሳርፋለህ
ለዘለዓለም ተመስገን
ክበር ክበር ኢየሱስ ክበር
ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ