እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ከሆነ
Egziabhier Kenie Gar Kehone
2006 · ትራክ 11 · 4:52 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ
ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ
አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ<፫
በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ቁጥር 1 · Verse 1
በወጀብ ንፋስ ውስት ሲያሳልፈን
ለብዙ ዓለማው እያዘጋጀን
መልካም ትፋች ፍሬ የሚበላ
እንድሆንለት ለርሱ ስራ
አዝማች · Chorus
በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ
ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ
አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ<፫
በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ቁጥር 2 · Verse 2
እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም
ለሚተብቁት አያሳፍርም
ከራስ አልፎ የሚሆን ለሌላ
አምላኬ ያደርጋል ማር ወለላ
አዝማች · Chorus
በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ
ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ
አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ<፫
በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ቁጥር 3 · Verse 3
ሕይወቴ እንኮን ቢያልፍ በመከራ
ብድራትን ቆትሮ የሚራራ
አባት አለንና የሚያኮራ
በጊዜው ውብ አድርጐ የሚሰራ
አዝማች · Chorus
በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ
ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ
አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ<፫
በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ