ከማመልክህ
Kemamlekeh
2006 · ትራክ 6 · 6:02 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ከማመልክህ ከአንተ በቀር
ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ቁጥር 1 · Verse 1
ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም
አንተ አምላኬ ነህ መድኃኒቴ
የምታመንብህ ረዳቴ
ወደ ቀኝም ወደ ግራም አልልም
ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ አላውቅም (፪x)
አዝማች · Chorus
ከማመልክህ ከአንተ በቀር
ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ቁጥር 2 · Verse 2
ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም
በክንፎችህ ጥላ ደስ ይለኛልና
አምባ መጠጊያዬም ሆነኸኛልና
በአንተ ሆኜ እፍረት አግኝቻለሁ
አምላኬ ሆይ እባርክሃለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ከማመልክህ ከአንተ በቀር
ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ቁጥር 3 · Verse 3
ጋሻዬ አንተ ነህ ዘለዓለም
ሳልናወጥ እኔ መቀመጤ
ኤልሻዳይ በሆንከው በአንተ ነው ጌታዬ
ለእኔ አንተ ንህ ከማንም ይልቅ
ከአንተ በቀር ትምክህት ከእኔ ይራቅ (፪x)
አዝማች · Chorus
ከማመልክህ ከአንተ በቀር
ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ቁጥር 4 · Verse 4
ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም
በምህረትህ እንደ ንስር ተሸከምከኝ
ስንቱን ውጣ ውረድ ጌታ አሳለፍከኝ
ባገኘኝም በታላቅ መከራ
ኃይል ሆንክልኝ አምላኬ እንዳልፈራ (፪x)
አዝማች · Chorus
ከማመልክህ ከአንተ በቀር
ሌላ አምላክ አላውቅም (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ጌታዬ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ንጉሤ አንተ ነህ ዘለዓለም (ዘለዓለም)
ቁጥር 5 · Verse 5
ተስፋዬም አንተ ነህ ዘለዓለም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ