Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ድል እየነሳሀው

Del Eyenesahew

2006 · ትራክ 10 · 4:26 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በማለዳ ዋጀ <፫

ሳይመሽብን ባረከን

የፍራኦን መራው ወደ ትፋት መንገድ

ድምጽህ ቀደመና አዳነን ከሞት

ፍቅርህ አስደናቂ ለእኔ እጅግ ልዩ ነው

ከአይምሮየ በላይ ሆኖልን ማየው

በማለዳ ዋጀ <፫

ሳይመሽብን ባረከን

ከሚተፋው ዓለም ማን ይታደገን

መሽሽጊያ አለት ማን ሊሆነን

እያልኩን ስጨነቅ ደርሰህ የኔ ጌታ

ትብታቤን በሙሉ እስራቴን ፈታ

በማለዳ ዋጀ <፫

ሳይመሽብን ባረከን

ከሃቲያቴ በደምህ ጌታ አነጻሀን

የመንግሥትህ ወራሽ ልጅህ አደረከን

እጅግ ተደነኩን በመዳኔ ጌታ

ከዚህ በላይ የለምና ለሰው እድል ፈንታ

በማለዳ ዋጀ <፫

ሳይመሽብን ባረከን

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ