Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢየሱስ ጌታ ነው

Eyesus Gieta New

2008 · ትራክ 9 · 4:21 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ትላንትናም ዛሬም ለዘለዓለም

ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x)

ማኅተሙን የፈታ (ጌታ)

በሞት ያልተረታ (ጌታ)

በሰማይ በምድር እርሱ ብቻ አለቃ (ጌታ) (፪x)

ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ትላንትናም ዛሬም ለዘለዓለም

ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x)

ፍጥረት ሊሰግዱለት (ጌታ)

የወጉትም ሊያዩት (ጌታ)

በክብሩ ይመጣል ደምቆ ከከዋክብት (ጌታ) (፪x)

ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ትላንትናም ዛሬም ለዘለዓለም

ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x)

መንግሥቱን ሊያሰፋ (ጌታ)

ዙፋኑን ሊያጸና (ጌታ)

በአጀብ ይመለሳል ከመላእክቱ ጋራ (ጌታ) (፪x)

ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ትላንትናም ዛሬም ለዘለዓለም

ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x)

አሜን ማራናታ (ጌታ)

አሁን ማራናታ (ጌታ)

የንጋቱ ኮከብ የፍጥረት አለኝታ (ጌታ) (፪x)

ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ጊዜ የማይሽረው ንጉሥ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው (፬x)

ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ዘመን የማይሽረው ንጉሥ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ