Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ልስገድልህ

Lesgedeleh

2008 · ትራክ 13 · 5:12 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በፊትህ ስመጣ

ስወድቅ ዙፋን ስር

ይገርመኛል ጌታ ስራህ

ይደንቀኛል ኢየሱስ ማዳንህ (፪x)

ስለዚህ ዝምብዬ እገረማለሁ

ስለዚህ ዝምብዬ እደነቃለሁ (፪x)

ልስገድልህ ልቀኝልህ (፪x)

ጌት እንዳንት የለም ብዬ ልገዛልህ

ኢየሱስ እንዳንተ የለም ብዬ ልገዛልህ

በፊትህ ስመጣ

ስወድቅ ዙፋን ስር

ይገርመኛል ጌታ ፍቅርህ

ይደንቀኛል ኢየሱስ መውደድህ

ስለዚህ ዝምብዬ እገረማለሁ

ስለዚህ ዝምብዬ እደነቃለሁ (፪x)

ልስገድልህ ልቀኝልህ (፪x)

ጌት እንዳንት የለም ብዬ ልገዛልህ

ኢየሱስ እንዳንተ የለም ብዬ ልገዛልህ

በፊትህ ስመጣ

ስወድቅ ዙፋን ስር

ይገርመኛል ጌታ ምህረትህ

ይደንቀኛል ኢየሱስ ተዕግስትህ

ምህረትህን እያየሁ አመልክሃለሁ

ትዕግሥትህን እያሰብኩ አከብርሃለሁ (፰x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ