እንደ እኔማ ቢሆን መግቢያ
Endeniema Behin Intro
2008 · ትራክ 2 · 1:13 · አማርኛ
ቃልኪዳን በማፍረስ አንቺ የታውክሽው
መሃላን በመጣል ቢሆን የታወክሽው
እኔ ግን ኪዳኔን ዛሬም አስባለሁ
እኔ ግን ኪዳኔን አጸናልሻለሁ
እያለ የሚመጣ ምን ዓይነት አምላክ ነው
እያለ የሚጠጋ እውነትም አምላክ ነው
ሲያውቀው የሚጠጋ ምን ዓይነት ፍቅር ነው
ወዶ የማይለወጥ እውነትም ወዳጅ ነው
አዝማች · Chorus
ጌታዬ ነው የሚማልከው
ወዳጄ ነው እወደዋለሁ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ