Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ተከፈተ ለእኔ

Tekefete Lenie

2013 · ትራክ 5 · 5:50 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ወደ አምላክ ልብ የሚያደርስ

አንድ ቅዱስ ደጅ አውቃለሁ

ከዚያም ደጅ ብርሃን ሲፈልቅ

መድሃኔቴን አያለሁ

እንዴት ይገርማል አምላኬ

ያደጅ ተከፈተ ለእኔ

ለእኔ (ለእኔ) ለእኔ (ለእኔ) ተከፈተ ለእኔ

ያ ደጅ ለማንም አይዘጋም ሊገቡ ለሚወዱ

ለጌታም ሆነ ለሎሌ ለተጨነቁ ሁሉ

እንዴት ይገርማል አምላኬ

ያደጅ ተከፈተ ለእኔ

ለእኔ ተከፈተ ለእኔ (ለእኔ) ለእኔ (ለእኔ) ተከፈተ ለእኔ

አንድ ቀን ወደ ሠማይ ስንደርስ ከመስቀል ስንፈታ

የሕይወት አክሊል ስንጭን ኢየሱስን ልናከብር

እንዴት ይገርማል አምላኬ

ያደጅ ተከፈተ ለእኔ

ለእኔ (ለእኔ) ለእኔ (ለእኔ) ተከፈተ ለእኔ

እንዴት ይገርማል አምላኬ

ያደጅ ተከፈተ ለእኔ

ለእኔ ተከፈተ ለእኔ (ለእኔ) ለእኔ (ለእኔ) ተከፈተ ለእኔ

ተከፈተ ለእኔ (፱x)

ተከፈተ ለእኔ

ተከፈተ የሰማይ ደጅ ለእኔ

ተከፈተ ለእኔ (አሃሃ)

ለእኔ ተከፈተ ለእኔ (አሃሃ)

ለእኔ ለእኔ ተከፈተ ለእኔ (አሃሃ)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ