የጌታ መንፈስ
Yegieta Menfes
2006 · ትራክ 12 · 4:27 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (፬x)
ለታሰሩት መፈታትን
ለእውሮችም ማየትን
ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን
እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ወደ ዓለም ሁሉ እንድንሄድ
የወንጌል እሳት እንድናነድ
ከአብ ተቀብሎ ሰጠን
ጌታ ኢየሱስ እኛን ላከን
አዝማች · Chorus
የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (፬x)
ለታሰሩት መፈታትን
ለእውሮችም ማየትን
ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን
እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አብ አባቴ እንደላከኝ
እኔም እልካችኋለሁ
ብሎ ተናገረ ኢየሱስ
ኑ ሄደን መልእክቱን እናድርስ
አዝማች · Chorus
የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (፬x)
ለታሰሩት መፈታትን
ለእውሮችም ማየትን
ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን
እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የተሰጠንን ሃላፊነት
አንየው በቸልተኝነት
ሰጥቶናልና መንፈሱን
እንውጣ እንስበክ ወንጌሉን
አዝማች · Chorus
የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (፬x)
ለታሰሩት መፈታትን
ለእውሮችም ማየትን
ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን
እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ