Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የእኔ ነገር አላበቃም

Yenie Neger Alabeqam

2010 · ትራክ 9 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ተስፋዬ ተስፋዬ ነህ (፬x)

አላማዬ ግቤ የቀን የለት ህልሜ

መደምደሚያዬ ነህ ያለኸኝ ተስፋዬ (፪x)

የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም

የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም

በእኔና ሞት መሃል ተስፋ አለኝ (፪x)

አንድ እርምጃ ቀርቶኝ ተስፋ አለኝ (፪x)

ስጋዬ እጅ ሰጥቶ ተስፋ አለኝ (፪x)

ሰው ተስፋው ተሟጦ ተስፋ አለኝ (፪x)

የእኔ ነገር አላበቃም

ጌታ ካለ አላለቀም (፪x)

ቢቆረጥ ዛፍ ግንዱ ተስፋ አለ (፪x)

የውሃ ሽታ ካለ ተስፋ አለ (፪x)

ስሩ ጌታ ካለ ተስፋ አለ (፪x)

አለቱ ላይ ላለ ተስፋ አለ (፪x)

የእኔ ነገር አላበቃም

ጌታ ካለ አላለቀም (፪x)

ቢሞት እንደአላዛር ተስፋ አለ (፪x)

ቢገነዝ ቢታሰር ተስፋ አለ (፪x)

ተከቶም ተቀብሮም ተስፋ አለ (፪x)

አልቆ ተደምድሞ ተስፋ አለ (፪x)

የእኔ ነገር አላበቃም

ጌታ ካለ አላለቀም (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ