አለ ገና
Ale Gena
2010 · ትራክ 12 · 4:50 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጀግና ነኝ የሚል ስንት የጦር አዝማች
ምነው ተገኘ ከአፈር በታች
ንጉሠ ነገሥት የይሁዳ አንበሳ
እየሱሴማ ሞት ድል የነሳ
አለ ገና እንደከበረ
አለ ገና እንደተፈራ
አለ ገና በዘላላም ውስጥ
አለ ገና ሳይነዋወጥ
አለ ገና በዙፋኑ ላይ
አለ ገና ሆኖ የበላይ
አዝማች · Chorus
ገብቶኛል አሀሀ ጌታ ነህ ኦሆሆ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሞት እንኳን አሄሄ ያልያዘህ (፪x)
ያረግከው አሀሀ ጀግናዬ ኦሆሆ (፪x)
ሕይወት ነህ ትንሳኤ (፪x)
ማነው ታዲያ ማነው አንበሳ (፪x)
የቀረ ነው ነው ወይ የተነሳ (፪x)
ማነው ታዲያ ማነው ጀግና (፪x)
ያለፈ ነው ወይ ያለ ገና (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አለ ገና የዳዊት አምላክ
አለ ገና የአብርሀም አምላክ
አለ ገና የእስራኤል አምላክ
አለ ገና ያባቶቼ አምላክ
አለ ገና የኤልያስ አምላክ
አለ ገና የያዕቆብ አምላክ
አለ ገና የአማልክት አምላክ
አለ ገና የአባቶቼ አምላክ
አዝማች · Chorus
ገብቶኛል አሀሀ ጌታ ነህ ኦሆሆ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ሞት እንኳን አይሄሄ ያልያዘህ (፪x)
ያረግከው አሀሀ ጀግናዬ ኦሆሆ (፪x)
ሕይወት ነህ ትንሳኤ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
ብርቱ የተባለው ዛሬስ የታለ
የማያኖር ነው እሱም የሌለ
እኔ ማመልከው ታሪክ የሰራ
እንኳን ተነስቶ ሞቶ የሚፈራ
አለ ገና እንደከበረ
አለ ገና እንደተፈራ
አለ ገና በዘላላም ውስጥ
አለ ገና ሳይነዋወጥ
አለ ገና በዙፋኑ ላይ
አለ ገና ሆኖ የበላይ
አዝማች · Chorus
ገብቶኛል አሀሀ ጌታ ነህ ኦሆሆ (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ሞት እንኳን አሄሄ ያልያዘህ (፪x)
ያረግከው አሀሀ ጀግናዬ ኦሆሆ (፪x)
ሕይወት ነህ ትንሳኤ (፪x)
ቁጥር 7 · Verse 7
አለ ገና የዳዊት አምላክ
አለ ገና የአብርሀም አምላክ
አለ ገና የእስራኤል አምላክ
አለ ገና ያባቶቼ አምላክ
አለ ገና የኤልያስ አምላክ
አለ ገና የያዕቆብ አምላክ
አለ ገና የአማልክት አምላክ
አለ ገና የአባቶቼ አምላክ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ