Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ክብሬ ሆይ

Kibre Hoy

5:58 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ይበቃኝ ነበረ ቃልም ብታወጣ

ከጣርራዬም በታች ወደኔም ባትመጣ

ልትወዳጅ ከኔ ሁኔታዬን አልፈህ

ያልበቃው ሂወቴን አንተን ሳያግድህ

ደርሰህ በኔ ቅጥር በራፌን ከመታህ

እከፍታለው ጌታ

ከፍቻለው በራፌን

ላስገባ ንጉሴን

አትቁም ከደጄ

እባክህ ግባ ወዳጄ

ከልፍኜ ስትዘልቅ በራ ጨለማዬ

መዳን ለኔ ሆነ ጸናልኝ ካስማዬ

ሰላም ቤቴን ሞላው ደስታ ሆነኝ ዘመድ

ፈለቀ ከሆኔ አሃ የሂወት ውሃ ወንዝ

ክብሬ ሆይ ከእግርህ ስር እሆናለው

በልቤ ላይ በቤቴም ሾሜሀለው

የማይነጥፍ የሂወት ውሀ ምንጭ

ጌታ እየሱስ አንተ የእግዚአብሄር ልጅ

ክብሬ ሆይ ከእግርህ ስር እሆናለው

ካንተ ወዴት ወደማን እንሄዳለው

የማይነጥፍ የሂወት ውሀ ምንጭ

ጌታ እየሱስ የለም ከአንተ ውጪ

ይበቃኝ ነበረ ቃልም ብታወጣ

ከጣርራዬም በታች ወደኔም ባትመጣ

ልትወዳች ከኔ ሁኔታዬን አልፈህ

ያልበቃው ሂወቴን አንተን ሳያግድህ

ደርሰህ በኔ ቅጥር በራፌን ከመታህ

እከፍታለው ጌታ

ከፍቻለው በራፌን

ላስገባው ንጉሴን

አትቁም ከደጄ

እባክህ ግባ ወዳጄ

ጥያቄ የለኝም ቀረብኝ የምለው

ቤቴ የገባህ ቀን መልሴን አጊንቻለው

ምን ባደርግ ብቻ ትደሰታለህ

ፍቅሬን በመታዘዝ አሃ ገልጬ ላሳይህ

ምን ትወዳለህ አሃ ከገባህ ከቤቴ

ምን ትወዳለህ እህ ከፈለከው ሂወቴ

ማይመችህ አይሁር ሁሉም ይደልደል

ሰነባበት ኑርበት ክተም እኔ መንደር

ክብሬ ሆይ ከእግርህ ስር እሆናለው

በልቤ ላይ በቤቴም ሾሜሀለው

የማይነጥፍ የሂወት ውሀ ምንጭ

ጌታ እየሱስ አንተ የእግዚአብሄር ልጅ

ክብሬ ሆይ ከእግርህ ስር እሆናለው

ካንተ ወዴት ወደማን እንሄዳለው

የማይነጥፍ የሂወት ውሀ ምንጭ

ጌታ እየሱስ የለም ከአንተ ውጪ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ