መሀሪነትህ
Meharinetih
2026 · ትራክ 6 · 6:15 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ባለማስተዋሉ ከቤትህ የራቀ
በገዛ ምኞቱ ተጠልፎ የወደቀ
ያ የጠፋው ልጅህ ዳግም ተመልሶ
በቤትህ ይኖራል ይቅርታህን ለብሶ
መሀሪነትህ ሩሩህነትህ
ስንቱን አቀፈ አጸና በቤትህ
ከሀጥያት እድፈት ከበደል ስህተት
ፍቅርህ ያድናል የትግስትህ ስፋት
አዝማች · Chorus
መሀሪ ነህ ይቅር ባይ ነህ 4x
ቁጥር 2 · Verse 2
ጻድቅ ነህ እግዚአብሄር ሀጥያት የማያውቀህ
ግን በሀጥያት ላሉት አጅግ ትራለህ
ሁሉ በንስሃ እንዲመለስ ውድደህ
ልብህ እጅግ ታጋሽ ነው አትፈጥንም ለቁጣህ
ይህንን ሁሉ ሰው 2x
አዝማች · Chorus
ይህንን ሁሉ ሰው ካጎነበሰበት
ቀና ያደረገው ነው ያንተ ምህረት 2x
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ