እንፀናለን
Entsenalen
1987 · ትራክ 16 · 3:32 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እንጸናለን በጊዜውም አለጊዜውም
ዛሬን የጠበቀን ነገም አይተወንም
እንጸናለን (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ዓይናችን እያየ ሲንቦለቦል
እውነትስ ጌታችን ወዲያ ካለን
ለጅራፍ ጀርባችን እንሰጣለን
አዝማች · Chorus
እንጸናለን በጊዜውም አለጊዜውም
ዛሬን የጠበቀን ነገም አይተወንም
እንጸናለን (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አባቶችን በእምነት ያቆመውን
በመጋዝ መሰንጠቅ ያጸናውን
ያ አምላካቸው ነው አምላካችን
የሚያጸና ጉልበት ታዳጊያችን
አዝማች · Chorus
እንጸናለን በጊዜውም አለጊዜውም
ዛሬን የጠበቀን ነገም አይተወንም
እንጸናለን (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የከንቱ ቃላቶችን ደርዳሪ
አንሆንም በሥጋችን ቆርቋሪ
መንፈስ ያስቻለንን እንቀበል
ተሸክመን አለን የእምነት መሰቀል
አዝማች · Chorus
እንጸናለን በጊዜውም አለጊዜውም
ዛሬን የጠበቀን ነገም አይተወንም
እንጸናለን (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ