ይመሥገን
Yemesgen
1987 · ትራክ 1 · 3:25 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እንቅፋት ሳይነካን
ደካሞች ብንሆን እንኳን በጌታ ጥላ ተጠለን
ተጠለን ይመሥገን
ምስኪኖቹን የወደደን ፍፁም ነውና ያመነው
በ. (1) . ያመነው
ይኸውና ዛሬም ከሕዝብህ ጋር ልንሄድ ቆመናል
ቆመናል ይመሥገን
አዝማች · Chorus
ይመሥገን (፪x) እርሱ ደካሞችንን አልጠላም
ምስኪኖችን አልጠላም ይመሥገን ምስኪኖችን አልጠላም (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የሚመጣው ዘመን ፍፁም ቢሆን በጌታ እስካለን
በፍፁም አንፈራም
የወደደን አይተኛ ያፈቀረንም አልጐደለም
ይመራል ይመስገን
. (2) .
ልንኖር ፈቅዶ
የነገሥታትንም ንጉሥ የጌቶችንም ጌታ ጌታችን
ኢየሱስን እያየን
አዝማች · Chorus
ይመሥገን (፪x) እርሱ ደካሞችንን አልጠላም
ምስኪኖችን አልጠላም ይመሥገን ምስኪኖችን አልጠላም (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የምስክር ድንኳን መድረክ ቢከፈትና በአገራችን
ልናይ ልንዘግብ
በመለከት ድምፅ በወጀብ የጠራን ድምፅ ከሰማይ ላይ
ከሰማይ ለሕይወት
በምሥጋና ልንሞላ ከሽማግሌዎች ጋራ
በደስታ ልንዘምር
ከሚወደን ከበጉ ጋር ከጻድቃንም ጋር ከብረናል
ለዘመናት ይክበር
አዝማች · Chorus
ይመሥገን (፪x) እርሱ ደካሞችንን አልጠላም
ምስኪኖችን አልጠላም ይመሥገን ምስኪኖችን አልጠላም (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ