Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢየሱስ መልስ ነው

Eyesus Mels New

1987 · ትራክ 7 · 3:55 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መልስ ነው ለመኖር በዓለም

መልስ ነው ለጥያቄ ሁሉ

መልስ ነው አምነህ ከቀረብከው

ኢየሱስ መልስ ነው (፪x)

ከየት እንደመጣን መልስ ነው (፫x)

ወዴት እንደምንሄድ ጌታን መጠየቅ ነው

ለምን እንደምንኖር መልስ ነው (፫x)

ለሕይወትህ ትርጉም ኢየሱስ መልስ ነው

መልስ ነው ለመኖር በዓለም

መልስ ነው ለጥያቄ ሁሉ

መልስ ነው አምነህ ከቀረብከው

ኢየሱስ መልስ ነው (፪x)

መውጪያ መግቢያው ጠፍቶ መልስ ነው (፫x)

ሁሉ ሰው ሲከዳህ ኢየሱስን እየው

ሕይወት ከአንተ ሲርቅ መልስ ነው (፫x)

ከኢየሱስ ጋር ታረቅ ኢየሱስ ፍቅር ነው

መልስ ነው ለመኖር በዓለም

መልስ ነው ለጥያቄ ሁሉ

መልስ ነው አምነህ ከቀረብከው

ኢየሱስ መልስ ነው (፪x)

ሰውን ከነጩኸት መልስ ነው (፫x)

ለኑሮ ጥያቄ ኢየሱስ መልስ ነው

ፍቅር ትርጉም ሲያጣ መልስ ነው (፫x)

ጥላቻ ሲከብድህ ኢየሱስን አስበው

መልስ ነው ለመኖር በዓለም

መልስ ነው ለጥያቄ ሁሉ

መልስ ነው አምነህ ከቀረብከው

ኢየሱስ መልስ ነው (፪x)

የአምልኮ መሠረት መልስ ነው (፫x)

ከቶ ልጆች ሲለን ኢየሱስ ትርጉም ነው

. (1) . መልስ ነው (፫x)

የሰላም መክፈቻ በኢየሱስ እጅ ነው

መልስ ነው ለመኖር በዓለም

መልስ ነው ለጥያቄ ሁሉ

መልስ ነው አምነህ ከቀረብከው

ኢየሱስ መልስ ነው (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ