ኦ እግዚአብሔር
O Egziabhier
1987 · ትራክ 12 · 3:58 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ኦ በእግዚአብሔር ማዳን ደስ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ክንዱ ደግፎኛል
ይመስገን በምድር በሰማይ
ቁጥር 1 · Verse 1
እስከ ዘለዓለም ክብሩ ይታይ
ቃል ኪዳኑ ጽኑ የጠራኝ ታማኝ ነው
እንደሰው አይደለም ሀይለኛው ብርቱ ነው
በሞቱ ዋጋ ገዝቶን በደሙ ተቤዠን
በፀናውም ክንዱ ከጠላት ነጠቀን
አዝማች · Chorus
ኦ በእግዚአብሔር ማዳን ደስ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ክንዱ ደግፎኛል
ይመስገን በምድር በሰማይ
ቁጥር 2 · Verse 2
እስከ ዘለዓለም ክብሩ ይታይ
ከፊቴ ቢደቀን ዮርዳኖስ ቢታየኝ
ፈርኦን ከኋላ በጦር ቢከተለኝ
የእሳት ሰረገላ በሽ ውኃ ገብተው
ያድነኛል ኢየሱስ ታምራትን ሰርቶ
አዝማች · Chorus
ኦ በእግዚአብሔር ማዳን ደስ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ክንዱ ደግፎኛል
ይመስገን በምድር በሰማይ
ቁጥር 3 · Verse 3
እስከ ዘለዓለም ክብሩ ይታይ
መሪዬ ማንን ነው ከሃያላን መሃል
እግዚአብሔርን ሳውቀው እሳት የሚያጠፋ
አደረ
ገንዘብ ስላላየ???????????
እንደነዶ ???????????
እንደተበላየ???????????
አዝማች · Chorus
ኦ በእግዚአብሔር ማዳን ደስ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ክንዱ ደግፎኛል
ይመስገን በምድር በሰማይ
ቁጥር 4 · Verse 4
እስከ ዘለዓለም ክብሩ ይስፋ
ባያድነኝ እንኳን . (5) .
??????? ልትሆን በእርሱ ክብር
ከቶ ላትጠፋ ማንም ላያገኛት
ቁጥር 5 · Verse 5
ለክብሩ . (4) .
በመጨረሻው ቀን???
አዝማች · Chorus
ኦ በእግዚአብሔር ማዳን ደስ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ክንዱ ደግፎኛል
ይመስገን በምድር በሰማይ
ቁጥር 6 · Verse 6
እስከ ዘለዓለም ክብሩ ይስፋ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ