ጥላዬ ከለላዬ
Telayie Kelelayie
1987 · ትራክ 11 · 3:30 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ጥላ ከለላዬ ኢየሱስ መጠሪያዬ
ለእኔ የእርሱ ሥም ነው መለያ አርማዬ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
አላፍርበት (አላፍርበት)
በጉዞዬ (በጉዞዬ)
በእምነቴ (በእምነቴ)
በድል ጊዜ (በድል ጊዜ)
ይህ ነው ክብሬ (ይህ ነው ክብሬ)
ነው ኩራቴ (ነው ኩራቴ)
ነውር በእኔ (ነውር በእኔ)
በኢየሱስ ደም (በኢየሱስ ደም)
መታጠቤ (መታጠቤ)
አዝመራህን (አዝመራህን)
በልቻለሁ (በልቻለሁ)
ድህንነቴን (ድህንነቴን)
አዝማች · Chorus
ጥላ ከለላዬ ኢየሱስ መጠሪያዬ
ለእኔ የእርሱ ሥም ነው መለያ አርማዬ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በወርቅ በዕንቁ (በወርቅ በዕንቁ)
ባሸበርቅ (ባሸበርቅ)
ብንቆጠቆጥ (ብንቆጠቆጥ)
እንደ እምነት (እንደ እምነት)
አላገኝም (አላገኝም)
ደስታን የሚሰጥ (ደስታን የሚሰጥ)
ክርስቲያኖች (ክርስቲያኖች)
ለዘለዓለም (ለዘለዓለም)
ምልክቴ (ምልክቴ)
መጠሊያዬ (መጠሊያዬ)
ማህተሜ (ማህተሜ)
ትንግርት ህልሜ (ትንግርት ህልሜ)
አዝማች · Chorus
ጥላ ከለላዬ ኢየሱስ መጠሪያዬ
ለእኔ የእርሱ ሥም ነው መለያ አርማዬ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አብሮኝ የሚሄድ (አብሮኝ የሚሄድ)
በሕይወቴ (በሕይወቴ)
ሳለሁ በምድር (ሳለሁ በምድር)
. (1) .
የማይለወጥ (የማይለወጥ)
ለዘለዓለም (ለዘለዓለም)
በመንገዴ (በመንገዴ)
ክርስትና (ክርስትና)
መጠሪየዬ (መጠሪያዬ)
አላፍርበት (አላፍርበት)
በጉዞዬ (በጉዞዬ)
በዝናዬ (በዝናዬ)
አዝማች · Chorus
ጥላ ከለላዬ ኢየሱስ መጠሪያዬ
ለእኔ የእርሱ ሥም ነው መለያ አርማዬ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ከጠቢባን ሥር ዝና ባላቸው ሰዎች መሀል
አወራለሁኝ ስለ ኢየሱስ ያኮራኛል
ማንም ቢያንቋሽሽ ይህ እምነቴን አምልኮዬን
ሞኝ እለዋለሁ ፍፁም ድሃ የሚያሳዝን
አዝማች · Chorus
ጥላ ከለላዬ ኢየሱስ መጠሪያዬ
ለእኔ የእርሱ ሥም ነው መለያ አርማዬ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ