ከኢየሱስ ጋር
Keyesus Gar
1987 · ትራክ 8 · 3:27 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
ከኢየሱስ ጋር መኖር በዱር
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
በዱር ከኢየሱስ ጋር (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሀዘን በበዛበት ስፍራ
መቅረብ ከኢየሱስ ጋራ
ይመረጣል መኖር ተጐሳቅሎ
የዓለም ሞኝ ተብሎ
አዝማች · Chorus
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
ከኢየሱስ ጋር መኖር በዱር
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
በዱር ከኢየሱስ ጋር (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በስብከት ሞኝነት ታምኖ
በጌታ በኢየሱስ ድኖ
ጣፋጭነት ያለው ሕይወት ይዞ
ከኢየሱስ ጋር ጉዞ
አዝማች · Chorus
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
ከኢየሱስ ጋር መኖር በዱር
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
በዱር ከኢየሱስ ጋር (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
በዱር . (2) .
. (3) . ዋጋ አጥተናል
ስለሆነ ታምነህ ተሰማራ
ከኢየሱስ ጋራ
አዝማች · Chorus
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
ከኢየሱስ ጋር መኖር በዱር
ከኢየሱስ ጋር መኖር ይመረጣል
በዱር ከኢየሱስ ጋር (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ