Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ና ና ጌታችን

Na Na Gietachen

1987 · ትራክ 17 · 2:54 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ናልን ጌታችን ናልን

ያ የምትጠብቀው ህዝብ ለእኛ ተዋጋልን

የዲያብሎስን ምሽት አፈራርስልን (፪x)

ቀስትን ወርውር ጠላትን ውጋ

የዲያብሎስን ሰፈር ምሽጉን ና

ሀላችን አንተ ነህ ጉልበታችን

ቅደምልን ጌታ ኢየሱስ ጌታችን

ናልን ጌታችን ናልን

ያ የምትጠብቀው ህዝብ ለእኛ ተዋጋልን

የዲያብሎስን ምሽት አፈራርስልን (፪x)

ሰይፍን ምዘዝ ይገርሰስ

እሳትን አውርድ ጠላታችን ይለቅ

በክብር ወተናል ወደ ጺዮን

ወደምትሰጠው አንተ ምራን

ናልን ጌታችን ናልን

ያ የምትጠብቀው ህዝብ ለእኛ ተዋጋልን

የዲያብሎስን ምሽት አፈራርስልን (፪x)

ካንተ እንጠብቃለን ከታላቅ ክንድህ

የአጋንንትን ችፍሮች

መሰረታችን ሁን

እስክንገባ ጺዮን ሀገራችን

ናልን ጌታችን ናልን

ያ የምትጠብቀው ህዝብ ለእኛ ተዋጋልን

የዲያብሎስን ምሽት አፈራርስልን (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ