ማን አለና
Man Alena
1987 · ትራክ 9 · 2:19 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በውድቅት ሌሊት በማለዳ
ጌታን በእንጉርጉሮ ሳነሳ
መንገድም ሲጫወት ሳነሳሳ
የሚሞት ወደር የለህ
አዝማች · Chorus
ማን አለና ካለ ኢየሱስ በቀር የሚከበር (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ስራመድ በመንገድ በጐዳና
የጌታን ማዳን አይ አስብና
እያዜምኩኝ ስጓዝ ለብቻዬ
መጠን አይኖረውም የደስታዬ
አዝማች · Chorus
ማን አለና ካለ ኢየሱስ በቀር የሚከበር (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ባስብ ባስብ አጣሁ አለ ኢየሱስ
ከፍ ከፍ ብሎ ሊወደስ
ዘወትር ከአፌ አይጠፋም በቅኔ
ሳመሰግንህ ነው በጉዞዬ
አዝማች · Chorus
ማን አለና ካለ ኢየሱስ በቀር የሚከበር (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
በዓለም አይደለም የማከብረው
የምስል አይደለም የማጌጠው
እኔም ሁሌም ኢየሱስ ሆኖልኛል
ስጠራው በልቤ ደስ ይለኛል
አዝማች · Chorus
ማን አለና ካለ ኢየሱስ በቀር የሚከበር (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ