Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ማዳኑን

Madanun

1987 · ትራክ 2 · 4:03 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ለውጦናልና ጌታችን በክብሩ

እንመሰክራለን ሰዎች ይህን ስሙ

የቀደመውን እርሱ የቀደመውን ሀዘን

ዛሬ በኢየሱስ ደም ይኸው ታጠበልን

ማዳኑን አይተነዋል

ፍቅሩን ቀምሰነዋል

ስለዚህ ክብሩ ይኸው

ለጌታ የሚሰጠው (፪x)

አዳኝ የፍጥረታት ሆነህ አንተ ጌታ

መሠረታችን ጠብቋል አይፈታ

ይህንን ትንሣዔ ላላገኙ ሁሉ

እንመሰክራለን በሥሙ እንዲድኑ

ማዳኑን አይተነዋል

ፍቅሩን ቀምሰነዋል

ስለዚህ ክብሩ ይኸው

ለጌታ የሚሰጠው (፪x)

የኃይለ ቃል ዝርግ ሰማይ ዘርግተሃል

የማይሞላን ነገር . (1) .

የነበረን ሁሉ ዳግመኛ ተወለደ

ስላየነው መልካም እንመሰክራለን

ማዳኑን አይተነዋል

ፍቅሩን ቀምሰነዋል

ስለዚህ ክብሩ ይኸው

ለጌታ የሚሰጠው (፪x)

...

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ