መንገሥተ ሰማይ
Mengeste Semay
1980 · ትራክ 9 · 5:31 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
መንግሥተ ሰማይ (፪x)
ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
የሞትን ድልድል እንሻገርና
እንራመዳለን ለኑሮ እንደገና
የአሁኑ መንደር መንግሥተ ሰማይ
ግንቡ የጸና ነው በበጉ : ደም ላይ
አዝማች · Chorus
መንግሥተ ሰማይ (፪x)
ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ከባዕድ ከተማ ከስደተኝነት
ጊዜያችን አብቅቶ እፎይ ልንልበት
ከሞት ወዲያ ማዶ ከተማ ተሰርቷል
በኢየሱስ ያመነ ወደዚያ ተጠርቷል
አዝማች · Chorus
መንግሥተ ሰማይ (፪x)
ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና (፪x)
መንግሥተ ሰማይ (፪x)
ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ምቀኝነት ክፋት ሃዘንና ለቅሶ
በዚህ ከተማ ቅስጥ ዓይኖርም ጨርሶ
ፍቅርና ሰላም የቅዱሳን መዝሙር
ሳያቋርጡ ዘወትር ለእግዚአብሔር ክብር
አዝማች · Chorus
መንግሥተ ሰማይ (፪x)
ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ (፬x)
ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ