Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ውበት ይረግፋል

Webet Yeregfal

1980 · ትራክ 6 · 1:13 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ውበት እንደአበባ ይረግፋል

ሲደኸዩ ይጠፋል

ብናኝ ነገር ለማታ

በእድሜ ማብቂያ ለታ

ገንዘብ ሲወዱት ወጥመድ ነው

ራስን አስወድዶ

ወዳጅን አስክዶ

እንቅልፍ አሳጥቶ

ወዳጅ ያጡ የነጡ ለት

ወዲያው ጠላትነት

የከንቱ ከንቱነት

ከቶ መና መቅረት

ዝና ምንስ ታላቅ ገናና

ምን ቢሞሉ ጉብዝና

ፈላስፋ እውቀታማ

ኦ ይህም ያልፋል ለካ

የሱስ እውነተኛ ኗሪ

ልቦናን መርማሪ

ታማኝ የማይከዳ

ሲጠፋም ከጓዳ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ