Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አንድ ነገር

And Neger

ትራክ 4 · 1:41 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አንድ ነገር በልቤ ሆነ

ኢየሱስ ሲያድነኝ (፪x)

ሕይወቴም በፍቅሩ ጋለ

ክብር ክብር ለስሙ

አምላኬ በዚያ መስቀል ላይ

በቀራኒዮ (፪x)

ለእኔ መከራውን አየ

ደሙም እኔን አነጻኝ

ግንባርህ በሾህ ተበሳ

መራራን ጠጣ (፪x)

ጐንህም በጦር ተወጋ

ስለእኔ ኃጢአት ብለህ

የደም ላብም አጠለቀህ

በጸሎት ሜዳ (፪x)

አህዛብም ቀለዱብህ

መቱህ ተፉብህ ጌታ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ