Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የትግሉን ምዕራፍ

Yeteglun Meraf

ትራክ 3 · 2:45 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን

ሜዳ ተራራውን ዘልቀን

ሳንለያይ በአንድ ሆነን

ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (፪x)

ተሰምቶ የማያውቅ ድል ሲሰማ

ሲሰበሰብ ባለመንፈስ አድማ

ለማመስገን በአንድ ሆነን

ከወንዙ ማዶ እንዘምራለን

የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን

ሜዳ ተራራውን ዘልቀን

ሳንለያይ በአንድ ሆነን

ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (፪x)

በለምለሙ ስፍራ ለመኖር አብረን

ሸለቆውን አልፈን ወንዙን ተሻግረን

ልንኖር በደስታ ለዘለዓለም

አርፈን ከስቃይ ከዚህ ዓለም

የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን

ሜዳ ተራራውን ዘልቀን

ሳንለያይ በአንድ ሆነን

ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (፪x)

ዙፋኑን በሰፊው ካንጣለለው

በረከት ፀጋና ክብርም ካለው

ጌታችን ዘንድ እንኖራለን

የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን

የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን

ሜዳ ተራራውን ዘልቀን

ሳንለያይ በአንድ ሆነን

ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ