Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ክርስቲያን በመሆኔ

Kerestiyan Bemehonie

ትራክ 16 · 1:47 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ

በጌታ በኢየሱስ ሥም አምኛለሁ

ኃጢአቴ በሙሉ ተፍቆልኛል

በሰማይ አዲስ ቤት ይጠብቀኛል

የእግዚአብሔር ፍቅር ግሩም ድንቅ ነው

ለእኔና ለእናንተ ሁሉ ይታያል (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ