Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ማንም አያውቅም

Manem Ayawqem

ትራክ 17 · 1:56 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ማንም አያውቅም ያየሁትን ችግር

ከጌታ ኢየሱስ በስተቀር

ጌታ ብቻ ነው ጭንቀቴን የሚያውቀው

እረፍት የሚሰጠኝ

ድካሜንም ብርታቴንም ጌታ ሆይ

ሃዘኔንም ጭንቀቴንም ታውቃለህ

ማንም አያውቅም ያየሁትን ችግር

ከጌታ ኢየሱስ በስተቀር

ጌታ ብቻ ነው ጭንቀቴን የሚያውቀው

እረፍት የሚሰጠኝ

አንተ ብቻ በልቤ ውስጥ ያለኸው

ሁሉም ነገር ምንም ሳይቀር ታውቃለህ

አልናገርም ችግሬንም ለሰው

ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለአንተ ነው

ሳልፈራ ሳላፍር ችግሬን በሙሉ

ለአንተ እናገራለሁ

በመንፈሴ ስቀዘቅዝ አምላኬ

ያነቃኛል ስደነዝዝ ይመስገን

ማንም አያውቅም ያየሁትን ችግር

ከጌታ ኢየሱስ በስተቀር

ጌታ ብቻ ነው ጭንቀቴን የሚያውቀው

እረፍት የሚሰጠኝ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ